ብሔራዊ ባንክ ከ700 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት 250 ሚሊዮን ዶላር ለንግድ ባንክ አስተላለፈ

Date:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት የ700 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ዘርፍ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት  መጀመሩን ያሳወቀ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ የመጀመሪያው የ250 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተላልፏል።

ይህ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ በብሔራዊ ባንክ፣ በንግድ ባንክ እና በልማት ባንክ የሚተገበር ነው። ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ ይበልጥ ጠንካራና ዘላቂ የፋይናንስ ዘርፍ ለመገንባት በምታደርገው ጉዞ ላይ ትልቅ እርምጃ እንደሆነ ተገልጿል።

ይህ ወሳኝ ተነሳሽነት የፋይናንስ ዘርፉን መረጋጋት በማሳደግ ለረዥም ጊዜ ልማት ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ተብሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ

የአሜሪካ ጦር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት...