ብሩኖ ፈርናንዴዝ የአል ሂላልን የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አደረገ

Date:

ፖርቹጋላዊው የማንችስተር ዩናይትድ ኮከብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከሳዑዲው ክለብ አል ሂላል የቀረበለትን እጅግ ውድ የተባለ ዝውውር ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።

ቡሩኖ ፈርናንዴዝ በዓመት 66.6 ሚሊየን ፓውንድ የሚያስገኝለትን የዝውውር ጥያቄ ቢቀርብለትም በቀይ ሰይጣኖቹ ቤት መቆየትን ምርጫው አድርጓል፡፡

አል ሂላል ለ30 አመቱ አማካይ በሁለት አመት 200 ሚሊየን ፓውንድ ለመክፈል ቢዘጋጅም የቀድሞው የስፖርቲንግ ሊዝበን አማካይ ከአሰልጣኝ ሩብን አሞሪም ጋር ለመስራት መወሰኑን ስካይ ስፖርት ዘግቧል፡፡

በቀጠይ አመት ከገባበት የውጤት ቀውስ ለመውጣት ከአሁኑ እየሰራ የሚገኝው ዩናይትድ ቀደም ብሎ ማቲያስ ኩንሀን ማስፈረሙ የሚታወቅ ሲሆን ብሪያን ምቡሙን ከብሬንትፎርድ ለማስፈረም በንግግር ላይ ይገኛል፡፡ 

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...