ታዋቂው የአክሽን ፊልም አክተር ቻክኖሪስ አረፈ

Date:

ተወዳጁ አሜሪካዊ የማርሻል አርት ባለሙያ እና የሆሊውድ የአክሽን ፊልም ኮከብ ቻክ ኖሪስ በ86 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተዘግቧል።

የቻክኖሪስን ሞት ይፋ ያደረጉት ቤተሰቦቹ  ናቸው።

ኖሪስ ሀሙስ ዕለት በሃዋይ ግዛት በምትገኘው ካዋይ ደሴት ላይ በድንገት ታሞ ሕይወቱ ማለፉ ተዘግቧል።

“ዎከር፣ ቴክሳስ ሬንጀር” በተሰኘው ተከታታይ ፊልሙ በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ዝናን ያተረፈው ታዋቂው የፊልም አክተር ነበር።

በተለይም ቻክኖሪስ በቄንጠኛ የማርሻል አርት አክቲንጉ በጣም ይታወቅ ነበር።

ለመጨረሻ ጊዜ የተፋለመው ከብሩስሊ ጋር ነበር። invasion USA እና The Cutter, Agent Reckon እንዲሁም Walker በመሳሰሉት ፊልሞቹ ይታወቃል።

የቻክ ኖሪስ ቤተሰቦች በኢንስታግራም ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባወጡት ጥልቅ የሀዘን መግለጫ፣ የተወደደው ቻክ ኖሪስ  በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን በከባድ ሀዘን አሳውቀዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...