አርሰናል የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸነፈ !

Date:

የአርሰናል ሴቶች ቡድን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታውን ከባርሴሎና ጋር አድርጎ 1ለ0 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነዋል።

አርሰናል በታሪኩ ለሁለተኛ ጊዜ የሴቶች የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫውን ማሸነፍ ችሏል።

የሀገር ውስጥ ሶስትዮሽ ዋንጫ አሸናፊው ባርሴሎና ከተከታታይ ሶስት አመታት የውድድሩ አሸናፊነት በኋላ ዋንጫውን አጥተዋል።

የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ያሸነፈ ብቸኛው የእንግሊዝ ቡድን የሆነው አርሰናል ሪከርዱን በሌላ ዋንጫ አሻሽሎታል።

የአርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሬኔ ሴሌገርስ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ያሸነፈች በታሪክ የመጀመሪያዋ ኔዘርላንዳዊት አሰልጣኝ መሆን ችላለች።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...

ሕወሓት ድብረጺዮንን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ

የክልሉ ፕሬዚዳንት ተደርገው የተመረጡት  ድብርጺዮን ገ/ ሚካዔል (ዶ/ር)  ቃለ...

” ኢራን ከምድረ ገጽ ትጠፋለች ” – ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፎክስ ኒውስ ቴሌቪዥን ጋር ቃለ...

የአርበኞች ድል መታሰቢያ እና የዛሬው ትውልድ ለሕብረት ያለው አቋም

የጥንት ኢትዮጵያዊያንአርበኞች ድል 85 ኛው ዓመት መታሰቢያ ሚያዚያ...