ኢንጂነር የሱፍ ተመረጡ

Date:

የኢትዮጵያ ኮንትራክተሮች ማህበር ፕሬዘዳንት ኢንጂነር የሱፍ መሀመድ የአፍሪካ ኮንትራክተሮች ፌዴሬሽን የስራ አመራር አባል ሆነው ተመረጡ።

የኢትዮጵያ ኮንትራክተሮች ማህበር በግብፅ ካይሮ በሚካሄደው 20ኛው የአፍሪካ ኮንትራክተሮች አሶሴሽን እየተሳተፈ ይገኛል።

የ ኢትዮጲያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር ፕሬዝዳንት  የሆኑት ኢ/ር  የሱፍ መሐመድ በግብጽ ካይሮ እየተካሄደ በሚገኘው  20 ኛው የአፍሪካ  ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበራት ፌዴሬሽን(AFCCA) ጉባኤ ላይ ም /ፕሬዘዳንት ሆነው ተመርጠዋል።

በአፍሪካ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሀገራችን ተቋራጮች እና ባለሙያዎች በስራዎች በሰፊው የመሳተፍ ሙከራዎችን የበለጠ ለማሣደግ ኢ/ር ዩሱፍ መሀመድ ም/ፕሬዘዳንት ሆነው  መመረጣቸው እንደ ትልቅ አጋጣሚ የሚወሰድ ይሆናል። ይህ ምርጫም ማህበሩ  ለሚያደርገው ሁለንተናዊ እቅድ ደግሞ የሞራል እገዛ እንደሚሆን  ታምኖበታል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...