ኦሮሚያ ባንክ የነዳጅ ግዢን በዲጂታል ክፍያ የሚያስችል አዲስ መተግበሪያ ይፋ አደረገ

Date:

ኦሮሚያ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቱን ለማስፋት እና የፋይናንስ አካታችነትን ለማሳደግ የሚያደርገውን ጥረት በመቀጠል በሁሉም የነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ ግዢን በዲጂታል ክፍያ ለመፈፀም የሚያስችል “ሚልኪ” የተሰኘ አዲስ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አድርጓል ።

ይህ መተግበሪያ ለነዳጅ ማደያ ሰራተኞች ጥሬ ገንዘብ በመቁጠር የሚያባክኑትን ጊዜ ከማስቀረት ባለፈ በማደያዎቹ የሚቀመጥ የገንዘብ መጠን እንዲቀንስ በማድረግ የደህንነት ስጋትን እንደሚቀንስ ይጠበቃል።

ኦሮሚያ ባንክ ከአዲሱ መተግበሪያ በተጨማሪ ከነዳጅ ማደያ ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ የተለያዩ አዳዲስ የባንክ አገልግሎቶችን ይዞ መምጣቱን ገልጿል።

Source: capitalethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አሜሪካ በመካከለኛው ምስራቅ ለሚገኙ ዜጎቿ አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ አስተላለፈች

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ አዳዲስ ወታደራዊ ጥቃቶች ሊሰነዘሩ...

ፍትህ ተሰውቶ የጉልበት ብልጫ የገነነበት ውሳኔ ነው

ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የክፍያ ስርዓት መመሪያ (Financial...

“ተፅዕኖ ፈጣሪዎች” የተባሉ ግለሰቦች በምክክሩ እንዲሳተፉ በምን መስፈረት ተመረጡ?

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 17ኛ ቀን ውሎ የክልል ተወካዮች ጉባኤ...

የአሜሪካ ጦር እስራኤልን ከኢራን መከላከሌን ላቆም እችላለሁ አለ

በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት በከፍተኛ ሁኔታ በናረበት በዚህ...