ከባንክ ነው የተባለ ሁሉ ከባንክ አይደለም!

Date:


አጭበ
ርባሪዎች ከባንክ የተደወለ በማስመሰል ‘የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትዎን እናስተካክልልዎት፣ ሽልማት ደርሶዎታል፣ የፋይዳ መታወቂያዎን ከሂሳብዎ ጋር እናስተሳስርልዎ’ የሚሉ እና ሌሎች ማሳሳቻ መልዕክቶችን በመጠቀም ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ስርቆት ለመፈፀም ይሞክራሉ፡፡

በመሆኑም ከባንክ ነው በሚል የሚደርስዎትን ጥሪ ትክክለኛነት ወደ ቅርንጫፍ በመሄድ አሊያም ወደ 951 በመደወል ሳያረጋግጡ ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወስዱ፣ የባንክ መረጃዎንም በስልክ እንዳይሰጡ እናሳውቃለን፡፡

በተጨማሪም ከአጭበርባሪዎች ጥሪ ሲደርስዎት የተደወለበትን ስልክ ቁጥር በ951 እንዲያስመዘግቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአንጋፋውን ጋዜጠኛ ድምጽ እንደገና እንስማ

ኑ ጥቂት ድጋፍ አድርገን ተስፋ እናለምልም ‼️ ባለ ወርቃማ ድምጹ...

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ...

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል...

የወርቅ ማዕድን ሠራተኛው ከመገደላቸው በፊት ቤተሰባቸው ከታጣቂዎች ጋር ያደረገው የመጨረሻው የስልክ ምልልስ

ማስጠንቀቂያ፡ ቀጥሎ የሚያነብቡት ታሪክ ሊረብሽዎት ይችላል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ...