“ወኸየ” መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል

Date:

በደራሲ ዘላለም ሞትባይኖር የተዘጋጀው “ወኸየ” የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ይመረቃል።

በምርቃት ሥነሥርዓቱ ላይም አንጋፋና ወጣት ከያኒያን ሀሳቦቻቸውን እንደሚያጋሩ ተገልጿል።

“ወኸየ” መጽሐፍ ሙሉ ገቢው ለጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማን መርጃና ማገገሚያ ማዕከል  ይውላል ተብሏል።የመጽሐፉ የቅጃ መብትም ለማዕከሉ ተሰጥቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ

የአሜሪካ ጦር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት...

የብሔር ፌደራሊዝምን ለማስቀጠል “የቆረጡ” ተመካካሪዎች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 14ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች የአጀንዳ...

“የሩሲያ ክርስቲያኖች ከኢራን ሙስሊም ማህበረሰብ ጋር መልካም ግንኙነት አላቸው” ፓትርያርኩ

የሩሲያ ክርስቲያኖች ከኢራን ሙስሊም ማህበረሰብ ጋር መልካም ግንኙነት አላቸው...