በተደጋጋሚ ስትጠይቁን የነበረዉ ሰኔ 29 ሊዘጋጅ የነበረዉ የመፀሀፍት ባዛር በተጨማሪም መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ስር በሚገኘዉ ቅርንጫፋችን ከ ሰኔ 29 እስከ ሀምሌ 5 በ2 ዋና ዋና ቅርንጫፋችን የመጸሐፍት ባዛሩ እንደሚቀጥል ስንነግራቹ በደስታ ነዉ 🎉🎉
መጸሐፍትን📚 አንዱን በ30 ብር አራቱን በ 100 ብር በቅናሽ ይሸምቱ ።
የመጸሐፍት አዉደ ርዕዩ ሚካሄድበት ቅርንጫፍ አድራሻ
📍ለገሀር ኖክ ማደያ አጠገብ እና
📍መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ግራዉድ ስር ያገኙናል።
🎉🎉🎉
ሰኔ 29 በ2 ቅርንጫፎቻችን አይቀርም
