ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም (ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ)
ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!
ነገረ መጻሕፍት
ተጋባዥ ጸሐፊ:- ደመወዝ ጎሽሜ
የተመረጠው መጽሐፍ:- “አዲሲቱ ኢየሩሳሌም”
አዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ
አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ
የዝግጅት ቦታ:- FSS. አዳራሽ
(አድራሻ:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ)
የአድራሻችን Google Map link:-
ለበለጠ መረጃ:- 0976066720
0900651010
በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
ከዚህ ቀደም የተደረጉ ፕሮግራሞችን ለመከታተል:-
