የኢትዮጵያ ሀኪሞች ደሞዝ በምስራቅ አፍሪካ ዝቅተኛው ነው

Date:

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የነፍስ ወከፍ ገቢንና የሀኪሞች ደሞዝን ባነፃፀረበት መረጃው ቢቢሲ ዝቅተተኛ ደሞዝ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው ብሏል።

ነርሶችም ዶክተሮችም ደሞዛቸው ዝቅተኛ ሲሆን ከኢትዮጵያ የማይሻሉት ሀገራት እንኳን ለሀኪሞቻቸው ከፍተኛ ክፍያ ይከፍላሉ።
የምስራቅ አፍሪካ ዝቅተኛው ብቻ ሳይሆን፣ እጅግ የወረደው ነው የኢትዮጵያ ደሞዝ።

ቀድሞም ዝቅተኛ የሆነው የኢትዮጵያ ደሞዝ በዶላር ምንዛሬ ሳቢያ ይባስ መቀነሱ ይታወቃል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

“ሺ ጂምፒንግ ምርጥ መሪ ነው!”- ትራምፕ

አሜሪካና ቻይና ተፎካካሪ ሳይሆኑ አጋርነት ያላቸው ሀገራት ናቸው አሉ...

የአሜሪካ የፀሐይ ብርሃን ኃይል አምራቾች በኢትዮጵያ ላይ የንግድ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ

በአሜሪካ የሚገኙ የፀሐይ ብርሃን ኃይል አምራቾች፣ የቻይና ኩባንያዎች የአሜሪካን...

ምርጫ ለሰላም ግንባታ

ግዮን መጽሔት :-ለኢትዮጵያ ሰላም ምርጫ አማራጭ የሌለው መንገድ ነው።...