የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ አክሱም ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ የበረራ አገልግሎት ከዛሬ ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ዳግም እንደሚጀምር አስታውቋል።
አየር መንገዱ ባወጣው መግለጫ መንገደኞች በአቅራቢያቸው በሚገኙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሽያጭ ቢሮዎች በአካል በመቅረብ አሊያም በአየር መንገዱ የጥሪ ማዕከል በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማድረግ ይችላሉ።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.