የጡት እና የታይሮይድ ካንሰር በሽታ

Date:

የጡት እና የታይሮይድ ካንሰር በሽታ መስፋፋት በማህበረሰባችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የጤና፣ የስነ ልቦና እና የኢኮኖሚ ጉዳት የሚያስከትል አስከፊ የሆነ ችግር ነው።

በመሆኑም ሐኪሞቻችን እርስዎን ከእነዚህ እክሎች ለመጠበቅ ዝግጅታቸውን አጠናቀው እየጠበቋችሁ ይገኛሉ።

በመሆኑም ሐምሌ 20/2017 ዓ ም የጡት እና የታይሮይድ ካንሰር የጤና ዘመቻ ላይ የካንሰር ሰብ ስፔሻሊስት ፣ የጡት እና ኢንዶክራይን ቀዶ ጥገና ሰብ ስፔሻሊስት ፣ የኢንዶክራይን ሰብ ስፔሻሊስት ፣ የስነ ምግብ ባለሙያ (Nutritionist) እና የሰመመን ፣ የከፍተኛ ህመሞች ማስታገስ እና የጽኑ ህሙማን ህክምና ስፔሻሊስት ሐኪሞች ጋር በአንድ ጊዜ በመታየት የጡት እና የታይሮይድ ካንሰር በሽታን እና ተያያዥ ችግሮችን መፍትሄ ያግኙ።


ሁሉኑም ሕክምናዎች በአንድ ጊዜ!
ቀደም ብሎ ለመመዝገብ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉልን.
መቅረዝ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!
I

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...

ፈረንሳይ የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል...

ትራምፕ ኢራን ላይ ያላቸው ትዕግሥት እየተሟጠጠ መሆኑን ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ ጋር...