137 ሚልየን ተሰብስቧል!!

Date:

መጋቢት 6 የተጀመረዉ የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ ዛሬ 4ኛ ቀኑ ሲሆን እንደተለመደዉ ሞቅ ደመቅ ብሎ ቀጥሏል ይህ የገቢ ማሰባሰቢያ ከተጀመረ ጀምሮ እስካሁን 137 ሚሊዮን የተሰበሰበ ሲሆን በዛሬው እለት ምሽታችንን ብሩህ የሚያደርግ ታምር እንደምትሰሩልን አንጠራጠርም ።

የመቄዶንያን ዩቱዩብ ቻነል ሰብስክራይብ ፤ ላይክ ፤ ሼር ፤ ኮፒ ሊንክ እንዳይረሳ
https://www.youtube.com/live/ejl8VHQ5luk?si=TJ1hrWFd5s4wdWMX

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአሜሪካ ጦር እስራኤልን ከኢራን መከላከሌን ላቆም እችላለሁ አለ

በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት በከፍተኛ ሁኔታ በናረበት በዚህ...

በፌደራሉ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ግጭት መቀስቀሱ ተገለጸ

ከሱዳን ጋር በሚዋሰነው የሰሜናዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ በሚገኝ...

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...