ልዩ ኦርቶዶክሳዊ የኪነ ጥበብ መርሐግብር
“ሠናይ ውእቱ ለነ ሀልዎ ዝየ” ማቴ.፲፯፥፬
“በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው” ማቴ 17÷4
ቀን:- ነሐሴ 11 እለተ እሑድ
ቦታ:- በሚሊኒየም አዳራሽ
ሰዓት:- ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ
መግብያ 200 ብር
ገቢው
ነገን ዛሬ ለምንሰራበት የፈረንሳይ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ሰ/ት/ቤት አብነት ት/ቤት ለሚያስተምርበት መማርያ ህንፃ
ትኬቶቹን ለማግኘት
በቴሌ ብር
እንዲሁም
- መገናኛ በቴልሔም ፕላዛ ካንጋሮ ጫማ
- መርካቶ ራጉኤል ልዳ መዝሙር ቤት
- አስኮ ኪያ በርገር
- ሳሪስ አቦ አርጋኖን ንዋየት ቅድሳት መሸጫ
- አልፋ ጥበብ ቦሌ መድኃኔዓለም አለምነሻ ፕላዛ 3ኛ ፎቅ
- ልደታ ጽናጽል መዝሙር ቤት
- ዑራኤል ቤተ መርቆርዮስ መዝሙር ቤት
- ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ጎዶልያስ መዝሙር ቤት
አሐዱ ባንክ - አሐዱ ባንክ መስቀል አደባባይ ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ አምስት ኪሎ ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ኮተቤ ማርያም ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ሰዓሊተ ምሕረት ቤተክርስቲያን ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ቦሌ መድኃኔዓለም ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ቦሌ ማተሚያ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ሣርቤት አፍሪካ ሕብረት ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ አያት ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ጊዮርጊስ ምንልክ አደባባይ ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ለቡ ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ፈረንሳይ አቦ ቅርንጫፍ
- አሐዱ ባንክ ጎሮ ቅርንጫፍ
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሻችን ይጎብኙን
https://t.me/maedot1212
ከትኬት ጋር በተገናኘ መረጃ ለማግኘት
0938606162
0905301313
0903411212
