ፑቲን የሀገር መሪዎች ምክር ቤት ላይ ንግግር አድርገዋል

Date:


በሩሲያው
ፕሬዝዳንት የተነሱ ዐቢይ ነጥቦች

       🟠 የዩክሬን ግጭትን በተመለከተ፦

🔸 በአላስካ ስብሰባ ወቅት የተደረሰው መግባባት ለዩክሬን ሰላም መንገድ ከፍቷል፡፡

🔸 ለዘላቂ እልባት የዩክሬን ቀውስ ዋና መንሣኤ መወገድ አለበት፡፡

🔸 የዩክሬን ቀውስ መነሳት የ”ወረራ” ሳይሆን የመፈንቅለ መንግሥት ውጤት ነው፡፡

🔸 ዩክሬንን ወደ ኔቶ የመቀላቀል የምዕራባውያን ሙከራ የዩክሬን ቀውስ አንዱ ምክንያት ነው፡፡

🔸 የዩክሬን ቀውስ እልባት በመስጠት ሂደት፣ ሩሲያ ማንም ሀገር የራሱን ደህንነት በሌላ ሀገር ኪሳራ ላይ ማረጋገጥ አይችልም የሚለውን መርህ ታስረግጣለች፡፡   

       🟠 በሻንጋይ ትብብር ድርጀት ውስጥ ስለሚደረግ ትብብር በተመለከተ፦

🔶 በሻንጋይ ትብብር ድርጀት ውስጥ የሚደረግ ምክክር በኢዩኤስያ (በአውሮፓ እና እስያ) ያረጀውን አውሮፓ ማዕከል ያደረገ እና የአውሮፓ-አትላንቲክ ሞዴል የሚተካ አዲስ የደህንነት ሥርዓት መሠረት ለመጣል ያግዛል፡፡  

🔶 የሻንጋይ ትብብር ድርጀት ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን በመፍታት ረገድ ያለማቋረጥ ተጽዕኖውን እያሳደገ  ነው፡፡

🔶 የሻንጋይ ትብብር ድርጀት ሀገራት መካከል በሚደረግ ንግድ የብሔራዊ መገበያያ ገንዘቦችን በጋራ መገልገል እየጨመረ መጥቷል፡፡

🔶 በሻንጋይ ትብብር ድርጀት ያለው የትብብር እድገት ፍጥነት አስደማሚ ነው፡፡ 

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲና ተሳትፎ ራሳቸውን አገለሉ

የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)...

ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር እየተካሄደ ባለው አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ...

በወራቤ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ በሰዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም እንዳለው ተገለጸ

በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት...