የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል የኢሬፈና ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ይገኛል።
የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ ለሀገረ ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል።
በበዓሉ አባ ገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ የተለያዩ የብሔር ብሔረሰቦች ተወካዮች፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል።
ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ መገለጫ እንዲሁም ከጨለማ ወደ ብርሃን መሸጋገሪያ በዓል ነው።
ጋዜጣ ፕላስ
