የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል መጠናቀቁን  ፌደራል ፖሊስ ገለፀ

Date:

‎የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ በስኬት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገልጿል፡፡

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት ተቋማት ጋር በመቀናጀት በቴክኖሎጂ የታገዘ 24/7 የተጠናከረ ጥበቃ ማድረጉን በመግለፅ፤ የሆረ ፊንፊኔ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ በስኬት እንዲጠናቀቅ ኃላፊነቱን መወጣቱን አስታውቋል፡፡

ለፀጥታ መዋቅሩ አስፈላጊውን ትብብር ላደረጉት የበዓሉ ታዳሚዎችም  ፌደራል ፖሊስ ምስጋና አቅርቧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ

የአሜሪካ ጦር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት...

የብሔር ፌደራሊዝምን ለማስቀጠል “የቆረጡ” ተመካካሪዎች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 14ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች የአጀንዳ...

“የሩሲያ ክርስቲያኖች ከኢራን ሙስሊም ማህበረሰብ ጋር መልካም ግንኙነት አላቸው” ፓትርያርኩ

የሩሲያ ክርስቲያኖች ከኢራን ሙስሊም ማህበረሰብ ጋር መልካም ግንኙነት አላቸው...