ካቢኔዉ በሶስት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

Date:

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 5ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

ካቢኔው በቀረቡ ሶስት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

በዚህ መሰረት፡-
1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ፣ የክፍለ ከተማና ወረዳ ምክር ቤት አባላትን ቁጥር ለመወሰን የወጣ አዋጅ ላይ በመወያየት ለምክር ቤት እንዲቀርብ

2ኛ. የተቋራጭ የግንባታ ግዢና የሥራ ስምሪት የአሰራር ደንብ ላይ

3ኛ. ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶች የመሬት ጥያቄ ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ ማሳለፉን የከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ታጣቂ ኃይሎች ብቻቸውን የሚፈጽሙት ሳይሆን በመንግሥት ውስጥ ያሉ ኃላፊዎችም ጭምር …

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከምሥረታው አንስቶ ባለፉት 7...

ከቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የተሰጠ የኀዘን መግለጫ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአርሲ ዞን ጥቅምት 10 እና...

 የ2026 የባሎንዶር ሽልማት አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ!

በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፓሪስ ውጪ በለንደን በተካሄደው ታላቅ የሽልማት...

አይበገሬው ፍቃዱ —-  ( ከጋዜጠኛ ሁሴን ከድር )

ትናንት ( ቅዳሜ ጥቅምት 14 2019 ዓ.ም ) የቀድሞ...