Date:

የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት የላቀ አስተዋጽዖ አበርክተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት እና የኢኮኖሚ ዕድገት የላቀ አስተዋጽዖ ማበርከታቸውን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡

ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው፤ ለዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

በመልዕክታቸውም፤ የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት፣ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ ማኅበራዊ እሴቶችና ባህሎችን ለማፅናት ያበረከቱት አስተዋፅዖ የላቀ ነው ብለዋል።

እንቅፋቶችንና ጎታች እሳቤዎችን በመጣል፣ በመላ አቅማቸው የሀገራችን የመዘመን መንገድ ዋነኛ መሪና ተዋናይ መሆናቸው እሙን ነው ሲሉም ገልጸዋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ...

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል...

የወርቅ ማዕድን ሠራተኛው ከመገደላቸው በፊት ቤተሰባቸው ከታጣቂዎች ጋር ያደረገው የመጨረሻው የስልክ ምልልስ

ማስጠንቀቂያ፡ ቀጥሎ የሚያነብቡት ታሪክ ሊረብሽዎት ይችላል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ...