በዚህኛው የፈረንጆቹ አመት በብዙ ሰዉ  የተጎበኙ 10ሩ የአለማችን ከተሞች

Date:

እንደ ዩሮሞኒተር ኢንተርናሽናል ሪፖርት
​እነዚህ በዓለም አቀፍ ደረጃ በብዛት ሰዎች የተጓዙባቸው ቦታዎች ናቸው።

ሪፖርቱ የትኛው ከተማ ምን  ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ጎበኟቸው በዚህ የፈረንጆቹ አመት ጎበኟቸው የሚለውን ከአንድ አስከ አስር ደረጃ ስጥቷቸው ያስቀመጣቸው  ከተሞች እነዚህ ናቸው;

ባንኮክ፣ ታይላንድ – 30.3 ሚሊዮን

ሆንግ ኮንግ – 23.2 ሚሊዮን

ለንደን፣ ዩናይትድ ኪንግደም – 22.7 ሚሊዮን

ማካዎ፣ ቻይና – 20.4 ሚሊዮን

ኢስታንቡል፣ ቱርክ – 19.7 ሚሊዮን

ዱባይ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች – 19.5 ሚሊዮን

መካ፣ ሳዑዲ አረቢያ – 18.7 ሚሊዮን

አንታሊያ፣ ቱርክ – 18.6 ሚሊዮን

ፓሪስ፣ ፈረንሳይ – 18.3 ሚሊዮን

ኩዋላ ላምፑር፣ ማሌዥያ – 17.3 ሚሊዮን

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...