በ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ቶተንሃም ሆትስፐርን 4 ለ 1 አሸንፏል
በመጀመርያው አጋማሽ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት ያመራው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በአርሰናል አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
በጨዋታው የአርሰናልን ግቦች ኢቤሬ ኢዜ (2) እና ዮኬሬሽ (2) አስቆጥረዋል።
ኮሎ ሙአኒ የቶተንሃምን ብቸኛ ግብ ከመረብ አሳርፏል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.