የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial) ተለቋል!!!
8ኛ ዘፈኑ : – የማዕረግ ጥግ ( 4 : 49 )
ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግና ኪቦርድ ፡- በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)
ሊድ ጊታር ፡- በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ) ሳክስፎን ፡- ዴስትኒ ፒቮንክ (ቲኬ) ማስተሪንግ ፡- ማሩ አለማየሁ (ማርቭን)
