ኢትዮጵያ በብሪክስ የልማት ባንክ መቀመጫ ማግኘቷ የደቡብ-ደቡብ ትብብርን ያበረታታል – ኢትዮጵያዊ ባለሙያ

Date:

የሰሜን-ደቡብ ትብብር ታሪካዊ አዝማሚያ የደቡቡን ዓለም የዕድገት ፍላጎት ከግምት ውስጥ የማያስገባና ምዕራባውያን በሚጭኑት ቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ እንደሆነ የሚያሳይ ነው ሲሉ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ተሾመ አዱኛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

​”የሰሜን-ደቡብ ትብብር የደቡቡን አፋጣኝ ልማት ግምት ውስጥ ሊያስገባ አይችልም። ይልቁንም ሰሜኑ ይበልጥ እያደገ፤ ደቡቡ ደግሞ ሳያድግ የሚቀጥልበትን ነባራዊ ሁኔታ ማስቀጠል ይፈልጋል።

ይህ ነባራዊ ሁኔታ መለወጥ አለበት፤ ምክንያቱም ደቡቡ ሁልጊዜ ድሃ ሆኖ የሚኖርበት ምንም ምክንያት የለም። ሰሜኑም ቢሆን ሁልጊዜ ሀብታም ሆኖ የሚቀጥልበት ምንም ምክንያት የለም።”

የፓን አፍሪካ ንቅናቄ ምልክት የሆነቸው ኢትዮጵያ፤ በባንኩ ጠረጴዛ ዙሪያ መቀመጫ ካገኘች እያደገ ለመጣው የደቡብ-ደቡብ ትብብር እንዲሁም ለሀገሪቱ የልማት እንቅስቃሴ ኃይል እንደሚሰጥ ባለሙያው ጨምረው ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ዜጋዬ ተገድሏል ያለችው ጋና ከደቡብ አፍሪካ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ ውስጥ ገባች

አንድ ጋናዊ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ካለው ፀረ ስደተኞች ተቃውሞ...

«የማይናገረው ልዑል» መጽሐፍ በታላቅ ድምቀት ሊመረቅ ነው

ደራሲ መሠረት ክንፈ ኃይሌ ከኦቲዝም ጋር ከሚኖረው ልጇ ልዑል...

በኢትዮጵያ እና በኬንያ ድንበር የሚደረግ ንግድ በገንዘብ መጠን ተገደበ

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና በኬንያ ድንበር የሚከናወነውን...

(IMF) ከ460 ሚሊዮን ዶላር በላይ ብድር አፀደቀ

አዳዲስ ብድር በመውሰድ ረገድ ጥንቃቄ እንድታደርግ ኢትዮጵያን ያስጠነቀቀው IMF...