የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ፍርድ ቤት ቀረቡ!

Date:

ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በቁጥጥር ሥር የዋሉት የአዲግራት ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር የማነ ገብረማርያም ፍርድ ቤት መቅረባቸው ታውቋል።

ፖሊስ በዶ/ር የማነ ላይ “ከፌደራል መንግሥቱና ከሐራ መሬት ታጣቂዎች ጋር ግንኙነት አላቸው” እንዲሁም “ወደ ሐራ መሬት ታጣቂዎች ሰዎችን እየመለመሉ ይልካሉ” የሚል ከባድ ክስ ማቅረቡን ጠበቃቸውን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል።

ይህንኑ ተከትሎ ፖሊስ ከጦርነቱ በፊት የነበረው የክልሉ ምክር ቤት ባወጣው አዋጅ መሠረት፤  ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራውን ለማጠናቀቅ የ14 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ (የቀጠሮ ቀናት) ፍርድ ቤቱን የጠየቀ ሲሆን፣ ጉዳዩ በክልሉ ከፍተኛ ትኩረትን ስቧል።

@Addis_New

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ጉምሩክ ኮሚሽን ከአንድ ትሪሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት 725.25 ቢሊዮን ብር...

ከ1.5 ሚሊዮን ዶላር የአፍሪካ ንፁህ ኢነርጂ ፈንድ አምስቱ አቅኚ የኢትዮጵያ ድርጅቶች ተመረጡ

በምስራቅ አፍሪካ የንፁህ ኢነርጂ አቅርቦትን በማሳደግ የስራ እድልን ለመፍጠርና...

ታላቅ የምስጋና እና የስጦታ መርሃ-ግብር ጥሪ!

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ባለፉት 5 ዓመታት ላበረከቱት ከፍተኛና ታላቅ...

የቀድሞዉ የኢራን ላዕላይ መሪ አያቶላሕ ዓሊ ኻምኔይ ተቀበሩ

ዩናይትድ ስቴትስና እስራኤል ባለፈዉ የካቲት ማብቂያ ላይ የገደሏቸዉ የኢራን...