የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት የቶተንሀሙ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጠዋል።
ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቡድኑን እየመሩ በወሩ ካደረጓቸው አራት ጨዋታዎች ሶስቱን ሲያሸንፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.