የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገዋል

Date:

ፕሬዚዳንቱ ጉብኝቱ ሃገራቸው ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ነው ብለዋል።

ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ወደ ጁባ ያመሩት በፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ግብዣ መሆኑን የተናገሩ ሲሆን በሁለቱ ሃገራት መሃል ያለውን ግንኙነት እና ትብብር ለማጠናከር መወያየታቸውንም ተናግረዋል።

ውጥረት በቀጠለባት ደቡብ ሱዳን ኡጋንዳ ጦሯን ወደ ደቡብ ሱዳን በመላክ ለፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ድጋፍ እያደረገች ትገኛለች። በናስር ከተማ በተፈፀመው ጥቃትም የኬሚካል መሳሪያ ተጠቅማለች ተብላ ስትወቀስ ቆይታለች።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአንጋፋውን ጋዜጠኛ ድምጽ እንደገና እንስማ

ኑ ጥቂት ድጋፍ አድርገን ተስፋ እናለምልም ‼️ ባለ ወርቃማ ድምጹ...

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ...

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል...

የወርቅ ማዕድን ሠራተኛው ከመገደላቸው በፊት ቤተሰባቸው ከታጣቂዎች ጋር ያደረገው የመጨረሻው የስልክ ምልልስ

ማስጠንቀቂያ፡ ቀጥሎ የሚያነብቡት ታሪክ ሊረብሽዎት ይችላል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ...