ፒኤስጂ ሻምፒዮን ሆነ !

Date:

የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ከሬምስ ጋር ያደረገውን የኮፕ ዴ ፍራንስ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ባርኮላ 2x እና አሽራፍ ሀኪሚ ከመረብ አሳርፈዋል።

ፒኤሴጂ አስራ ስድስተኛ የኮፕ ዴ ፍንስ ዋንጫውን ማሳካት ችሏል።

በአሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የሚመራው ፒኤስጂ በዘንድሮው የውድድር አመት

  • የፈረንሳይ ሊግ
  • የፈረንሳይ ሱፐር ሊግ እና
  • ኮፕ ዴ ፍራንስ ዋንጫዎችን ማሸነፍ ችሏል።

ፒኤስጂ ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ ከኢንተር ሚላን ጋር የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታውን ያደርጋል።

@Tikvahethsport

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...