ግንቦት 20 በትግራይ ክልል እየተከበረ ነው

Date:


የደርግ መንግስት የወደቀበት ግንቦት 20 በትግራይ ክልል ዛሬ እየተከበረ ይገኛል። ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  አውጥቶት በነበረው የሃይማኖታዊ እና ህዝባዊ በዓላት አዋጅ መሰረት፥ ግንቦት 20 ከህዝባዊ በዓላት ዝርዝር መሰረዙ ይታወሳል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬ ዕለቱ በመቐለ፥ የትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር ባለስልጣናት እና የህወሓት መሪዎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል። በዚሁ አከባበር ንግግር ያደረጉት የትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ የደርግን መንግስት ለመጣል በተደረገ ትግል “ትግሉን ለድል ያበቃችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች እንኳን ለ34ተኛ ዓመት የደርግ ውድቀት እና የኢትዮጵያ ህዝቦች ድል አደረሳችሁ” ብለዋል።
(dw) መቀሌ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ

የአሜሪካ ጦር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት...