“ጣፋጭ ህይወት ምስጋና” በድምቀት ተካሄደ

Date:

በየዓመቱ የሚዘጋጀው “የጣፋጭ ህይወት የምስጋና ” ዘንድሮ ለአምስተኛ ጊዜ  ግንቦት 30/2017 ዓ.ም በስካይላት ሆቴል ተካሄዷል።

ቅዳሜ አመሻሽ ላይ የተካሄደው”የጣፋጭ ህይወት የምስጋና ” የማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ እንደተጠቀሰው ምስጋና ባህል እንዲያደርግ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራው ይህ መሰናዱ ከጠዋት አንስቶ በተለያየ ከተሞች በአዳማ ፣በአዲስ አበባ፣በሐረር፣በሃዋሳ መምህራንን፣የህክማና ባለሙያዎችን፣የመኪና አስሽከርካሪዎች፣የፅዳት ባለሙያዎችን እናመሰግናለን እያለ መቆየቱም ተገልፃል።

በተለያዩ ዘርፎች ህይወት ጣፋጭ እንዲሆን ትልቅ ሚና አበርክታችኋል ያላቸው ሲያመሰግን አምሽቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...