እስራኤል በኢራን ስድስት ወታደራዊ እና የኑክሌር ጣቢያዎች ላይ  ጥቃት ሰነዘረች

Date:


እስራኤል ከባድ ነው የተባለውን የአየር ላይ ጥቃት ማድረሷን አልጀዚራ ዘግቧል::

ጥቃቱ በኢራን ወታደራዊ እና የኑክሌር ጣቢያዎች ላይ ያነጣጠረ መሆኑም ተገልጿል::

በስድስት ዋና ዋና ወታደራዊ እና የኑክሌር ቦታዎች ላይ ጥቃት የሰነዘረችው እስራኤል ተጨማሪ ጥቃት ልትሰነዝር ትችላለች እየተባለ ነው::

የእስራኤል ጥቃትን ተከትሎ የአየር ክልሏን የዘጋችው ኢራን ከቀናት በፊት የእስራኤል ምስጢራዊ ሰነዶች በእጇ እንደገቡ ስትገልፅ መቆየቷ ይታወሳል::

ኢራን እስራኤል ከባዱን ዋጋ ትከፍላላች የሚል ማስጠንቀቂያ ስትሰጠ እስራኤል በበኩሏ ጥቃቱ ሊቀጥል እንደሚችል አጠንቅቃለች::

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...