በፓኪስታን የተደረገ ተቃውሞ ሰልፍ

Date:

የፓኪስታን መንግስት ለትራፕ የሰላም የኖቤል ሽልማት እንዲሰጥ እጩ አድርጎ  አቅርቧል፡፡ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ትራፕን ይቃወማል፡፡

ዛሬ እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በፓኪስታን የካራቺ ከተማ ህዝብ ለተቃውሞ ሰልፍ ጎዳና ወጥቷል። በሰልፉ እስራኤል እና አሜሪካን በማውገዝ ለኢራን ህዝብና መንግስት ያለውን ድጋፍ ገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...