ሰሞነኛ

” ልጆች ስልክ ከያዙ ጥናታቸውን እስከጭራሹ እየረሱት ተቸገርን። ምን ብናደርግ ይሻላል ? ” – ወላጆች

" ወላጆች አልገባቸውም ገና ለልጆቻቸው ቦምብ ነው እያሳቀፉ ያሉት " - የሥነ ልቦና ባለሙያበተለይ በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ያሉ ልጆች ከማጥናት፣ ከመታዘዝ ይልቅ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎች ላይ በመቸከል በከፋ ሱስ እየተዘፈቁ፣ አልባሌ ነገር እየተለማመዱ መሆኑን...

“የትግራይ የሰላም ሃይልን” የትግራይ ኃይል አባላትና ወጣቶች  እንዲቀላቀሉት ጄ/ ፃድቃን ጠየቁ

" አራት የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሁለት ነባር ወታደራዊ አመራሮች ' ምንቅስቓስ ደለይቲ ለውጢ ' (የለውጥ ፈላጊዎች እንቅስቃሴ) የሚባል ስብስብ ፈጥረናል ! " - ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ " ' ከኮር በላይ በሚሉ የሰራዊት አመራር ነን ' በሚሉ...

ምክር መስማት ማንን ይጎዳል?

ወንዝ ላይ አነስተኛ ዉኃ መከተርያም ሆነ ግድብ ሲሠራ ባለሙያዎች የወንዙን ተፋሰስ መጠን (Catchment area) በማጥናት እና ከሜትሪዮሎጂ መረጃ በማስላት ያልተጠበቀ ጎርፍ የሆነ ቀን ቢመጣ ማስተንፈሻ መንገዶችን አስቀድመው ያበጃሉ:: መስቀል አደባባይ አጠገብ እምብዛም ዉኃ በሌለው መሀል...

በመቶዎች የሚቆጠሩ የቪኦኤ ጋዜጠኞች ከስራቸው ተባረሩ

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በተቋሙ ውስጥ ከቀሩት ሠራተኞች አብዛኛዎቹ የሆኑትን በመቶዎች የሚቆጠሩ የአሜሪካን ድምፅ (ቪኦኤ) ጋዜጠኞችን በማባረር፤ በአሜሪካ መንግሥት የሚደገፈውን የዜና አውታር ሙሉ በሙሉ እንዲዘጋ አደረገ። የትራምፕ አስተዳደር፤ ሠራተኞቹን ያባረረው ኤጀንሲው "በብልሹነት፣ በአድልዎ እና ብክነት...

ኢራን ሉዓላዊነቷንና ሕዝቧን ለመጠበቅ ሙሉ አቅሟን ትጠቀማለች

ከባለፈው ሳምንት አርብ ጀምሮ የእስራኤል መንግሥት በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ግዛት ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት ለመመከት እንዲሁም፤ ሉዓላዊነቷንና ሕዝቧን በሙሉ አቅሟ ለመጠበቅ ኢራን ዝግጁ ናት ሲሉ በኢትዮጵያ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ አምባሳደር አሊ አክባር ረዛኢ ተናግረዋል፡፡ አምባሳደሩ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች