ቅኝት

ከትንግርት ወደ ሥጋት የተለወጠው ርዕደ መሬት

ከጥቂት ጊዜያት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመሬት መንቀጥቀጥ ማውራት ትንግርት ነበር፡፡ ለትንግርትነቱ ዋናው ምክንያት ደግሞ የመሬት መንቀጥቀጥ በሀገራችን ተከስቶ አለማወቁና ችግሩን ከአንዳች ተፈጥሯዊ ሁነት ይልቅ ከመንፈሳዊ መዛልና ቁጣ ጋር አገናኝቶ ማየት ነበር፡፡ ችግሩን በሩቁ የምንሰማው...

” እስካሁን የዋሸሁት ይበቃኛል ፤ እስካሁን የታገስኩት ይበቃኛል ” – አቶ ጌታቸው ረዳ

በትግራይ ያለው ህገወጥ የወርቅ ንግድ  ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኃላ የጀመረ ሳይሆን በጦርነቱ ጊዜም ሳይቀር ሲሰራ የነበረ እንደሆነ የቀድሞው የጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የአሁኑ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ይፋ አደረጉ። አቶ ጌታቸው፤ "ብዙ...

ቲክ ቶክ በኢትዮጵያ ሴቶችን ማሸማቀቅን ጨምሮ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን እያባባሰ ነው

የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በተለይም ቲክ ቶክ የኢትዮጵያን ዘርፈ ብዙ ችግሮች እያባባሰ መሆኑን በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት አመልክቷል።በቲክ ቶክ በሚደረግ ማሸማቀቅ ሀገር ጥለው የሚሰደዱ ሴቶች መኖራቸውም ተመልክቷል።የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በአገር ውስጥ ቋንቋዎች የጥላቻ ንግግሮችን መቆጣጠር...

የመብት አስከባሪ እጦትና ሰቆቃው

ነቢዩ ሲራክ በሳውዲ ድንበር ውጥረት ነግሷል ... በርካታ ስደተኞች ድንበር እያቋረጡ ነው ታታሪው አባወራ ባልሰራው ሲወነጀል መንግሥት ሆይ ስማን በሳውዲ ድንበር ውጥረት ነግሷል =========================== ከቅርብ ወራት ወዲህ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች የየመንና የሳውዲ አረቢያን ድንበር እየጣሱ...

ውንብድና እና የአዲስ አበባ ዝምታ…

 (በፍቃዱ ኃይሉ)  አዲስ አበባ ውስጥ ውንብድና ጨምሯል። ይህንን የምለው እንዲሁ በልምድ “ዛሬ ከትላንት ይከፋል” በሚል ዲስኩር ተጠልፌ አይደለም። በራሴ ደርሶ ስላየሁት ነው፤ ያውም በአንድ ዓመት ርቀት ውስጥ ሁለት ጊዜ የወንበዴዎች ጥቃት ሰለባ ሆኛለሁ፤ ገጠመኙ ከተማዬ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች