ቅኝት

የትግራይ ወርቅን የሚዘርፈው ኔትወርክ እንዴት ይሰራል

‹‹በትግራይ ሽሬ ከከተማው ወጣ ብሎ የሚገኝ አንድ የወርቅ ገበያ አለ›› ሲል ዘኮንትኔንት መፅሄት ዘገባውን ጀምሯል፡፡ ይህ ገበያ እስከምሽቱ 3 ሰአት ድረስ እንደሚቆይና መደበኛ ባልሆነ መልክ ለገበያ የሚቀርበው ወርቅ ግብይት ቀኑን ሙሉ ሲፈፀም እንደሚውል...

ኢትዮጵያ ከጠብ አጫሪነት ይልቅ በውስጥ ችግሮቿ ላይ ታተኩር

የኘሬዚዱንት ኢሳያስ ሁለተኛዉ ቃለምልልሱ የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአገራቸው ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባችው ጎረቤታቸው ኢትዮጵያ ከምታሰማው የጠብ አጫሪነት ንግግር ተቆጥባ በአንገብጋቢ የውስጥ ችግሮቿ ላይ ታተኩር ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዝደንቱ ይህንን የተናገሩት ትናንት ረቡዕ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም....

ተኝቶ ያልነቃው የሳውዲ ልዑል አርፏል !!!

የተሰማው መርዶ…"================ብሪታንያ ለንደን በሚገኝ ታዋቂ ወታደራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ትምህርቱን በመከታተል ላይ እያለ ልክ የዛሬ ከ20 ዓመት በፊትበደረሰበት የመኪና አደጋ ከፍተኛ ጉዳት የአልጋ ቁራኛ የሆነው ልዑል ቢሌ ወሊድ ኻሊድ አል ስዑድ ከዚህ አለም ስቃይ መለየቱ...

ከአቶ በቀለ ገርባ ምን አሉ?

እንግዳችን ለረዥም ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት የቀድሞዉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)ተቀዳሚ ምክትል አቶ በቀለ ገርባ የአንድ -ለ - አንድ ዝግጅት እንግዳችን ናቸዉ። አቶ በቀለ ገርባ ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ ተፈጥሮ የነበረዉን ረብሻ...

በመተከል ዞን ከ40 በላይ ባለሀብቶች እርሻዎቻቸውን ጥለው ወጡ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን 20 ገደማ ሰዎች የተገደሉባቸው ተከታታይ ጥቃቶች መፈጸማቸውን ተከትሎ፤ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቅባት እህሎችን የሚያመርቱ የግል ባለሀብቶች እርሻዎቻቸውን ጥለው ወጡ። የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ፤ በአካባቢው እየታየ ባለው ትጥቅ የተቀላቀለበት እንቅስቃሴ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች