ቅኝት

ኢትዮጵያ “በቀጣይ” አዲስ ህገ መንግስት ሊኖራት እንደሚችልም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

የ “ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሽ ሲል፤ ያደፈጡ፣ የሚነቁ፣ የዘመናት ያልተቋረጠ የጠላትነት ስሜት ያላቸው ሀገራት አሉ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ኢትዮጵያ “በቀጣይ” አዲስ ህገ መንግስት ሊኖራት እንደሚችልም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥቆማ ሰጥተዋል። አብይ ይህን ፍንጭ የሰጡት ...

“ሻምፒየንስ” ን አየሁት!

በከተማችን ስም ካላቸው የትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው ሻምፒየንስ አካዳሚ በእህት ኩባንያው SOZO Psychological Services አማካኝነት በአካቶ ትምህርት ፕሮግራሙ የሚያሰለጥናቸውን ከኦቲዝም ጋር የሚኖሩ ልጆች ልዩ የክረምት መርሃግብር ስልጠና ለማየት ዛሬ ረፋድ ላይ ጀሞ አካባቢ...

የትግራይ ወጣቶች እያታፈሱ ወደ ሱዳን ጦርነት ተወስደዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ማክሰኛ ሰኔ 30 2018 ዓ .ም ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾችን የተወሰኑትን አንደሚከተለዉ አቅርበናል። የፕሪቶሪያ ስምምነትን በተመለከተ “አሸናፊ እና ተሸናፊ እኩል ቁጭ ብለው...

ባህላዊ የግጭት አፈታት ዜዴዎች ዘላቂ ሰላም

በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በማኅበረሰብ መካከል የሚከሰቱ አለመግባባቶችን በባህላዊ የግጭት አፈታት ዜዴ መፍታት እንደሚገባ የክልሉ የሀገር ሽማግሌዎች አመለከቱ። ከዚህ በተጨማሪ ሕገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በክልሉ አዋሳኝ ቦታዎች የሚስተዋል በመሆኑ ታጣቂዎች መሣሪያ በቀላሉ እንደሚያገኙ...

ሌሎች ዘርፎች እያሉ ለምን ለቱሪዝም ይሄ ሁሉ ብር ይፈሳል ?

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኤንቢሲ ቴሌቪዥን ከጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ጋር  " አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር " በሚል ስለ ቱሪዝም ቃለምልልስ አድርገዋል። በዚህም ወቅት፣ " መንግሥት ሌሎች ዘርፎች እያሉ ለምን ይሄ ሁሉ ሃብት፣ ይሄ ሁሉ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች