ቢዝነስ ዜና

ጀንቦሮ ሪል እስቴት በ 5 ዓመታት ውስጥ 4ኛው የሆነውን የአፓርትመንት አስመርቆ አስረከበ

…ጀንቦሮ ሪል እስቴት በ 5 ዓመታት ውስጥ 4ኛው የሆነውን የአፓርትመንት ፕሮጀክት በድምቀት አስመርቆ ፤ ሰማንያ ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶችና አርባ የንግድ ሱቆች በድምሩ አንድ መቶ ሃያ ቤቶችን ለገዥዎች አስረክቧል። ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ/ም በቦሌ ቡልቡላ...

የአትሌት ሰለሞን ሎጅ ግንባታ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በወልቂጤ ከተማ የሚገነባው የአትሌት ሰለሞን ባረጋ ሎጅ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። የሎጁ ግንባታ ቀደም ሲል አትሌት ሰለሞን ባረጋ በሽልማት በተበረከተለት 15 ሺህ ካሬ ቦታ ላይ ነው። ግንባታው 300 ሚሊዮን የሚፈጅ ሲሆን ደረጃውም...

ብሔራዊ ባንክ አዲስ የተመረጡ የንብ ኢንሹራንስ የቦርድ አባላትን ሹመት አፀደቀ

በንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ በቀድሞው ምርጫ ላይ ግድፈቶች በመገኘታቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውድቅ አድርጎት እንደነበር ይታወሳል። የጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም. ምርጫ ከተሻረ በኋላ እንደገና በተጠራው ጠቅላላ ጉባዔ ዘጠኝ አዳዲስ የቦርድ አባላት ተመርጠዋል። ብሔራዊ ባንክም አዲሶቹን...

አዋሽ ባንክ ከ125 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ እንዳቀረበ አስታወቀ

አዋሽ ባንክ ባለፈው ሐምሌ ወር ለደንበኞቹ ከ125 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ እንዳቀረበ አስታዉቋል። ይህንን ያደረገው በሀገሪቱ ያለውን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ እና የደንበኞችን ፍላጎት ለማሟላት በሚደረገው ጥረት አካል ነው ብሏል። ከቀረበው አጠቃላይ ገንዘብ ውስጥ...

የ30 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ቢሊየነር!

የሬማ ጀነራል ቢዝነስ መስራችና ባለቤት የሆኑት አቶ ፍቅሬ አስፋው፤ ከ6 ቢሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያከናወኑ እንደሆነ ተናግረዋል። በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህርዳር የሚከናወነው ይሄ ግዙፍ ኢንቨስትመንት፤ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው መንገዶችን፣ ባለ5 ኮከብ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች