ቢዝነስ ዜና

በድሬዳዋ አራት ባለሀብቶች ግንባታ በማጠናቀቅ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት በበጀት አመቱ ዘጠኝ ወራት የኢንቨስትመንት አማራጮችን ምቹ በማድረግ ስድስት ባለሀብቶች በሆቴልና ቱሪዝም ኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሰማሩ ታቅዶ አራቱ በቱሪዝም ኢንቨስትመንት ተሰማርተዉ የግንባታ እቃዎችን ከቀረጥ ነፃ ድጋፍ እንዲያገኙ መደረጉ...

ዘመን ባንክ የኢኮኖሚ ሊበራላይዜሽንና የባንክ ዘርፍ የወደፊት አቅጣጫ ላይ ተወያየ

ዘመን ባንክ “የኢኮኖሚ ሊበራላይዜሽንና የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ የወደፊት አቅጣጫ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ልዩ የፓናል ውይይት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት  አካሂዷል ፡፡ በውይይቱ ላይ የባንኩ ባለአክሲዮኖች፣ ኮርፖሬት ደንበኞች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የፋይናንስ ባለሙያዎች፣ ምሁራንና መገናኛ ብዙኃን ተሳትፈዉበታል፡፡ በሙያው...

የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮት

ምክትል ፕሬዚዳንቱ በ''ኬኛ ቤቭሬጅስ'' ምርቃት ላይ ባደረጉት ንግግር የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሶስት ነገሮች ላይ አተኩሮ እየሰራ ነው ብለዋል፡፡ በዚህም አንደኛው የመጣውን ድል መጠበቅ፣ ማቆየት እና ማሻገር  ነው ብለዋል። ሁለተኛ ልማት ነው ሲሉ አስረድተዋል፡፡ ''ልማት ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት...

በኢትዮጵያ ከሚገኙ 31 ባንኮች ውስጥ ሶስቱ ብቻ ሴት የቦርድ ሊቀመንበር አላቸው

በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉ በ2015 ሴቶች 14 በመቶ የቦርድ መቀመጫዎችን ይዘው የነበረ ሲሆን ባለፉት 10 አመታት በ5 በመቶ ተሻሽሎ አሁን ላይ የሴቶች ውክልና በ31 ባንኮች ወደ 19 በመቶ አድጓል። በ10 አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ዳሽን...

በዚህ ዓመት መንግስት ከብሔራዊ ባንክ በቀጥታ ብድር አልወሰደም

የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ የተሟላ ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የእስካሁን አፈፃፀም አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የተሟላ ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተለያዩ አመላካቾች ኢኮኖሚው ጤናማ እድገት እንዲያስመዘግብ እያስቻለ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ ገልፀዋል። አንድ ዓመት ሊሞላው የተቃረበው ማሻሻያውን መንግስት ተግባራዊ ሲያደርግ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች