ኪነ ጥበብ

ሙዚቃ እና ዘመን ሠሎሞን ለማ ገመቹ

  ግዮን መጽሔት :-     ይህ ርዕስ ወደ ጥልቅና ሰፊ የሙዚቃና የዘመን ቁርኝት ዕይታና ትንታኔ ሊመራ የሚችል መሆኑ ርግጥ ነው፡፡ የሙዚቃ እና የዘመንን ሕብር እንዲህ እንደ ዋዛ ብድግ ጣል ማድረግ አይቻልምና ርዕሱን እንደ ምጥንና ቁጥብነቱ...

የክቡር ዶክተር ጋሽ መሐሙድ አዲስ አልበም ለአድማጮች ሊደርስ ነዉ

ታዋቂው ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ «ለታሪክ» የተሰኘውንና የኪነ-ጥበብ ሕይወቱ ማጠቃለያ የሆነውን 26ኛ አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ ተደረገ። ላለፉት ስድስት አሰርት ዓመታት...

ኮሜዲያን ያሲኖ የ”ቤተሰብ ጨዋታ” አቅራቢ ሆኖ ተመረጠ

የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ለረጅም ጊዜ በስክሪን ላይ የቆየውንና በብዙዎች ዘንድ የሚወደደውን "ቤተሰብ ጨዋታ" ዝግጅት በዋና አቅራቢነት እንዲመራ ኮሜዲያን ያሲኖን በተመልካቾች መረጠ። የዝግጅቱ የረጅም ጊዜ አቅራቢ የነበረው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ተከትሎ ኢቢኤስ አዲስ...

ደራሲ አሌክስ #በሐበሻ_ደም መፅሐፍ መጥቷል !

ደራሲ አለማየሁ ታዬ - አባዳገት ! የሚስኪኖች ደራሽ አሌክስንመፅሐፉን በጋራ በማሳተም እናግዘው ! ደራሲ አለማየሁ ታዬ - ገደአታ - ኡኑሹ ይባላል። ቂርቆስ | ጨርቆስ ሰፈር ነው ተወልዶ ያደገው። አሌክስ ከዚህ በፊት ፦ የጨርቆስልጅ ፣ #ፍለጋ እና #የወንዶችገዳም የተሰኙ መፅሐፎችን አበርክቶልናል። አሁን...

“አዳም አንድ ደራሲ የሚያስፈልጉት ሁሉም ግብዓቶች ተሟልተው ያሉት ፀሐፊ ነው”

አዳም ረታ ሥራዎቹን ለአንባቢ ማድረስ የጀመረው ከ1970ዎቹ አንስቶ ነው። የአጫጭር ልብ ወለዶች፣ ግጥሞች እና የረዥም ልብ ወለድ ደራሲ የሆነው አዳም የመጀመሪያ ሥራው በ1977 ዓ.ም. በታተመው "አባ ደፋር እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች" መጽሐፍ ውስጥ ነው። የደራሲው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች