ኪነ ጥበብ

ኢትዮጵያ ሀብተማርያም የHYBE America ፕሬዝዳንት ሆና ተሾመች

በዓለም አቀፍ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስሟ በጉልህ የሚነሳው ኢትዮጵያ ሀብተማርያም፣ የታዋቂው የBTS አሳታሚ HYBE America የሙዚቃ ዘርፍ ፕሬዝዳንት በመሆን  ተሹማለች። በዚህ ስራዋ ኢትዮጵያ በሎስ አንጀለስ እና የአሜሪካ የሙዚቃ ማዕከል በሆነችው አትላንታ ላይ መሰረቷን በማድረግ ስራዋን...

ታላቅ የሲንፎኒ ኦኬስትር ኮንሰርት ቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር 70ኛ ዓመትን እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት ምሥረታ የአልማዝ ኢዩቤልዩ በዓልን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሬድ የሙዚቃ ት/ቤት እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የስትሪንግ ኦርኬስትራ በጋራ ታላቅ ሲነፎኒ ኦኬስትራ ኮንሰርት...

የሙላቱ ስንብትና የመክሊት አዲስ አልበም

የኢትዮ ጃዝ ሙዚቀኛው ሙላቱ አስታጥቄ የስንብት አልበሙን ለአድማጮቹ እነሆ ብሏል። የሙላቱ የወትሮ አድማጮች በመላው አለም ያሉ የጃዝ ወዳጆች እንደመሆናቸው የሙላቱ አልበም መውጣትም ከሀገሩ ይልቅ በባህር ማዶ ሁነኛ ማድመቂያ ሆኖ ሰንብቷል።  “ሙላቱ ፕሌይስ ሙላቱ” የአልበሙ...

በስንቱ ድራማ የኢቤኤስ ቆይታው ተጠናቀቀ

ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ሲተላለፍ የነበረው ተወዳጁ በስንቱ የቤተሰብ ሲትኮም ፕሮዲዩሰር የሆነው አብሪኮም መልቲሚዲያ፤ ከጣቢያው ጋር የነበረውን የሥራ ውል ማጠናቀቁን መልቲሚዲያው አሳውቋል። አብሪኮም መልቲሚዲያ ከኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጋር የነበረው የሥራ ቆይታ መጠናቀቁን ተከትሎ፤ ተወዳጁ በስንቱ...

ዳግም ሌላ መልክ – ድምፃዊ ዓለም አየሁ ሂርጶ

ተመስገን ኡካሬ (የሐጌ ልጅ) ድምፃዊ፣ የፒያኖ እና የኪቦርድ ተጫዋች አለማየሁ ሂርጶ፣ ከሙዚቃ ጋር ቁርኝነታቸው የሚጀምረው ከብላቴናነት ዘመኑ ነው፡፡ የሙዚቃ ጅማሮውን ያደረገው በአዲስ አበባ ዓለም ገና አካባቢ ኬንቴር በተባለ ልዩ ቦታ ነው፡፡ እዛው በነበረው ተሳትፎ በኪነጥበቡ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች