ዓለም አቀፍ

በእስራኤል ጥቃት ዘጠኝ ልጆቹ የተገደሉበት የጋዛ ዶክተር ህይወቱ አለፈ

በግንቦት ወር እስራኤል በጋዛ በፈፀመችው የአየር ጥቃት ልጆቹ የተገደሉበት ፍልስጤማዊ ዶክተር በዚሁ ጥቃት በደረሰባቸው ጉዳት ህይወታቸው ማለፉን የጤና ባለስልጣናት ገልፀዋል። ዶ/ር ሃምዲ አል-ናጃር ባለቤታቸውን ዶ/ር አላ አል-ናጃርን በናስር ሆስፒታል የሚሰሩ ሲሆን ሁለቱም ይሠሩበት በነበረው...

በሩሲያና  ዩክሬን የሰላም ሰነድ ላይ የሰፈሩ ቁልፍ ነጥቦች

▪️ ሁለት የተኩስ አቁም ስምምነት አማራጮች ቀርበዋል። ▪️ የመጀመሪያው አማራጭ የዩክሬን ጦር በዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ፣ በሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ፣ ዛፖሮዢያ እና ሄርሶን ክልሎች ከያዟቸው የሩሲያ ግዛቶች መውጣትን ያካትታል። ▪️ ሁለተኛው አማራጭ የወታደሮች ስምሪትን ማስቆም፣ ምልመላ እና ለኪዬቭ...

የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች በራሺያ ላይ 40 የጦር አውሮፕላኖችን አወደሙ

ዩክሬን በ40 የሩሲያ የጦር አውሮፕላኖች ላይ በአራት ወታደራዊ ካምፖች ላይ ተከታታይ ከባድ ጥቃቶችን ከፈጸመች በኋላ ከሩሲያ ጋር በሚደረገው ጦርነት ትልቁን የረዥም ርቀት ጥቃት እሁድ እለት ማጠናቀቋን ገልጻለች። ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንዳሉት 117 ሰው አልባ...

አሜሪካ በእስራኤል የሚገኝ ኤምባሲዋን ለማፈንዳት የሞከረውን ግለሰብ ያዘች

አሜሪካ በእስራኤል፣ ቴልአቪቭ የሚገኝ ኤምባሲዋን በተቀጣጣይ ፈንጅ ለማፈንዳት ሞክሯል ያለችውን የአሜሪካ እና የጀርመን ጥምር ዜግነት ያለውን ግለሰብ እሁድ፣ ግንቦት 17/ 2017 ዓ.ም በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀቸ። የ28 ዓመቱ ጆሴፍ ኒውማየር በኒውዮርክ ጆን ኤፍ ኬኔዲ አየር...

በጋዛ የአንድ ዶክተር ዘጠኝ ልጆች በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደላቸው ተገለፀ

ከእስራኤል የአየር ጥቃት የተረፈው የዶ/ር አላ አል ናጃር ልጅ እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት በካን ዩኒስ ከተማ በሚገኝ ሆስፒታል የምትሰራ ዶክተር ቤትን መትቶ ከ10 ልጆቿ መካከል ዘጠኙን ገደለ። ናስር ሆስፒታል እንዳስታወቀው የዶ/ር አል ናጃር አንድ ልጅ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች