ዜና

በታክስና ግብር ስወራ፣ በሙስና፣ በሰዎች ዝውውር፣ በሌሎችም ከባድ ወንጀሎች ዙርያ

በኢትዮጵያ በታክስና ግብር ስወራ፣ በሙስና፣ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ በኦንላይን ማጭበርበር እና ከሌሎች ከባድ ወንጀሎች ጋር ግንኙነት አለው የተባለ በቢሊየን ብር የሚቆጠር ንብረት መታገዱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል። በ2018 ዓ.ም ብቻ በተከናወነ የምርመራና የሕግ ማስከበር...

በሁለቱ የኢሕአፓ ፖለቲከኞች እና በጠበቃ አበራ ላይ “ታጣቂዎችን ሲያደራጁ ነበር” የሚል ተጨማሪ ክስ ቀረበባቸው

በሽብር የተጠረጠሩት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ፖለቲከኞች አበበ አካሉ እና ይሳቅ ወልዳይ እንዲሁም በጠበቃ አበራ ንጉሥ፣ ከ "ፅምዶ" እና ሌሎች ታጣቂዎች ጋር አላቸው ከተባለው ግንኙነት በተጨማሪ በዘይሴ ብሔረሰብ ውስጥ "ታጣቂ ኃይሎችን ሲያደራጁ ነበር"...

ትራምፕ ካይሮንና አዲስ አበባን ማስታረቅ ይፈልጋሉ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የዓረብ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቦውሎስ እንዳሉት፤ ዶናልድ ትራምፕ በናይል ወንዝ ተፋሰስ አገሮች መካከል የውሃ አጠቃቀም ስምምነት እንዲደረስና የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውዝግብ እንዲፈታ ካይሮንና አዲስ አበባን ማስታረቅ ይፈልጋሉ። ዋሽንግተን ዲፕሎማሲያዊ...

ለአማራ ክልል አዲስ የፖሊስ አዛዥ ተሾመ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ አዲስ የሥራ ሹመት የሰጡ ሲሆን፣ በዚህም መሠረት ሌተናል ጄነራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾመዋል። በሌላ በኩል የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና...

የአፍሪካ ሀገራት አዲስ የኢንቨስትመንት ፈንድ ይፋ አደረጉ

በአፍሪካ ሀገራት ላይ የተደቀነውን ከፍተኛ የብድር ጫና ለማቃለል እና የፋይናንስ ገበያን በዘላቂነት ለማቀላጠፍ ያለመ አዲስ አህጉራዊ የቦንድ ልውውጥ ፈንድ እስከ 250 ሚሊዮን ዶላር በሚደርስ ግዙፍ የገንዘብ ድጋፍ ተመስርቷል። በታዋቂው ሊጋል ኤንድ ጀነራል ተቋም የሚተዳደረው ይህ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች