ዜና

ባንኩ የመጀመሪያውን 500 ሚሊዮን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከመደበኛው የጨረታ ምንዛሪ ውጪ ለሞንታሪ ፖሊሲ ዓላማዎች የሚውል 500 ሚሊዮን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ በነገው ዕለት እንደሚካሄድ አስታውቋል። ባንኩ በ2026/27 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለማድረግ ካወጣው መርሃ-ግብር ውጪ የሚያደርገው ይህ...

ቡሔን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ባለሙያዎች ተመድቦ የሰነድ ዝግጅት ተጀመረ

ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር የቡሔን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰሱ ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ ለማስመዝገብ ባለሙያዎች መድቦ የሰነድ ዝግጅት ሥራ ማጠናከሩን አስታውቋል። ተቋሙ ከቅርስ ባለሥልጣን ጋር የተቀናጀ ሥራ በመሥራት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ...

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡርን በሙዚየምነት የማደራጀት ሥራ ተጀመረ

በድሬዳዋ የሚገኘውን የቀድሞ ኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ግቢ ወደ ሙዚየምነት ለመቀየር በ9 ሚሊዮን ብር በጀት ጥናት እየተካሄደ እንደሆነ ተገልጿል። የድሬዳዋ ደዋሌ ምድር ባቡር ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አየለ ወልደዮሐንስ እንደገለጹት፣ በቱሪዝም ሚኒስቴር በተመደበው 9 ሚልዮን ብር...

በአሜሪካ የሚኖሩ ከ5 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ሃገሪቷን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ

በአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ተሰጥቶ የነበረውን ጊዜያዊ የህጋዊ መኖሪያ እና የስራ ፈቃድ ጥበቃ (TPS - Temporary Protected Status) እንዲያበቃ ውሳኔ አስተላለፈ። የፌዴራል ዳኛ ብሪያን ሙርፊ ማክሰኞ ዕለት...

በጠለምት ወረዳ በተከሰተ ድርቅ የ16 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለፀ

በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ መረው ቀበሌ በተከሰተው በረታች ድርቅ ሳቢያ የ16 ሰዎች ሕይወት ማለፉንና በመቶዎች የሚቆጠሩ የቤተሰብ አባላት ለስደት መዳረጋቸውን የመረው ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ ጥላሁን ገብረሚካኤል ተናግረዋል። እንደ አስተዳዳሪው ገለጻ፣ በአካባቢው ከመጋቢት ወር ጀምሮ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች