ዜና

የጀነራሉ ታደሰ እገታ እና ያሉበት ሁኔታ?

ጀነራሉ መታገታቸው ተረጋገጠ፡፡ አንድ ወር ለሚሆን ጊዜ ከአደባባይ የጠፉት ጀነራሉ፤ መታገታቸውን የፈረንሳዩ ጋዜጣ ይፋ አድርጓል፡፡ ጀነራሉ ወደ አዲስአበባ እንዳይጓዙ እና ለፌዴራል መንግስት ባለስልጣናት ጋር እንዳይገናኙ በሚል ነው የታገቱት ተብሏል፡፡ ጀነራሉ ታግተዋል፡፡ የተረጋገጠ መረጃ ነው፡፡ ህውሃት ከአንድር...

ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ እንዲከናወን መወሠኑ ይታወቃል። በዚህም መሠረት በመራጭነት የተመዘገቡ ዜጎች ሁሉ በዕለቱ ድምፃቸውን ለመስጠት ይችሉ ዘንድ እና የደምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ያለምንም የፀጥታ ችግር...

አቶ ካሳ ገብሬ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አቶ ካሳ በ92 ዓመት እድሜያቸው ይኖሩበት በነበረው አሜሪካ ሀገር ህይወታቸው ያለፈው በዛሬው እለት ነው። ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ከኢትዮጵያ ህንፃ ኮሌጅ በሲቪል ምህንድስና ካናዳ ሀገር በሚገኘው የብሪቲሽ ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የአንድ ዓመት የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን መከታተላቸውን የህይወት...

የአረፋት ተራራ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምዕመናንን ያስተናገደው ታላቁ የሐጅ የጸሎት ሥነ ሥርዓት ተከናወነ

ከዓለም ዙሪያ የተሰባሰቡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሳዑዲ አረቢያ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘው ታሪካዊው የአረፋት ተራራ ላይ በመገኘት የዘንድሮውን የ1447ኛው ዓመታዊ የሐጅ ጉዞ ዋነኛ የጸሎት ሥነ ሥርዓት አከናውነዋል። ለስድስት ቀናት የሚዘልቀው ይህ ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ...

ግብፅ በኤርትራ የካይሮ ዩኒቨርሲቲ ቅርንጫፍ እንዲቋቋም ማፅደቋ ተነገረ

የግብፅ የዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ ምክር ቤት በኤርትራ የካይሮ ዩኒቨርሲቲ ቅርንጫፍ እንዲቋቋም በይፋ አፅድቋል። ውሳኔው የግብፅ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ዓለም አቀፋዊ ተደራሽነት ለማስፋት እና ከአፍሪካ አገራት ጋር ያለውን የትምህርት ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር የተላለፈ ታሪካዊ እርምጃ መሆኑ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች