ምጣኔ ሀብት

በ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት 412 ቢሊዮን ብር ትርፍ እንዲያስገኙ ታቅዷል

ግዙፍ እና የተመረጡ የመንግስት ኩባንያዎችን የሚያስተዳድረው ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ በአዲሱ በጀት አመት ከታክስ በፊት 412 ቢሊየን ትርፍ እንደሚገኝ ነው የገመተው። ሆልዲንጉ ባወጣው መግለጫ የልማት ድርጅቶች አጠቃላይ ገቢ 2.75 ትሪሊዮን ብር ይደርሳል ሲል ተንብዮል። በ2017 ዓ.ም. በጀት አመት...

የንግዱ ማህበረሰብ አንድ ወጥ የግብር ማኑዋል እንዲታተም ጠየቀ

የንግዱ ማህበረሰብ የአገሪቱን የንግድና የኢንቨስትመንት ከባቢ አየር ለማሻሻል የሚያስችሉ የግብር ማሻሻያዎችን አስመልክቶ ባቀረበው ጥሪ፣ ሁሉንም መመሪያዎች በአንድ ላይ ያካተተ አጠቃላይ የግብር ማኑዋል እንዲዘጋጅና እንዲታተም ጠይቋል። ይህ ጥያቄ የቀረበው በአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት...

ኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ድልድል ማረጋገጫ መስጠት ጀመረ

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የህዝብ አክሲዮን ሽያጭ (IPO) በማካሄድ ታሪካዊ ምዕራፍ የፈጠረው ኢትዮ ቴሌኮም፣ አክሲዮን ለገዙ ባለሀብቶች የአክሲዮን ድልድል ማረጋገጫ መስጠት መጀመሩን አስታውቋል። ባለሀብቶች ምን ያህል አክሲዮን እንደተመደበላቸው የሚያሳውቅ የጽሑፍ መልዕክት እየተላከላቸው ይገኛል። ባለፈው ጥቅምት ወር...

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ትገኛለች

ግብይቱን ለመጀመር የታሪፍ የቀረጥ ምጣኔ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወስኖ ሀገራት እንዲያውቁት መደረጉን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት የተለያዩ ክፍሎች ያሉት ነው። ‘’የዕቃዎች ንግድ ስምምነት’’ የሚባለውና የስምምነቱ የመጀመሪያው ክፍል ሀገራት ከአጠቃላይ...

ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ የፋይናንስ ፕሮቶኮሎች እንዲሻሻሉ ጠየቀች

የሶማሊላንድ ማዕከላዊ ባንክ ኃላፊ የሆኑት አብዱልናስር አህመድ ሂርሲ፣ የበርበራ ወደብን ለኢትዮጵያ ንግድ ክፍት ለማድረግ የተጀመረው ስምምነት እንዲፋጠን የባንክና የኢንሹራንስ ፕሮቶኮሎች በአስቸኳይ እንዲሻሻሉ አሳስበዋል። ይህ ጥሪ የቀረበው አዲስ አበባ ላይ፣ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች