ሰሞነኛ

ኢራን ሉዓላዊነቷንና ሕዝቧን ለመጠበቅ ሙሉ አቅሟን ትጠቀማለች

ከባለፈው ሳምንት አርብ ጀምሮ የእስራኤል መንግሥት በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ግዛት ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት ለመመከት እንዲሁም፤ ሉዓላዊነቷንና ሕዝቧን በሙሉ አቅሟ ለመጠበቅ ኢራን ዝግጁ ናት ሲሉ በኢትዮጵያ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ አምባሳደር አሊ አክባር ረዛኢ ተናግረዋል፡፡ አምባሳደሩ...

ህወሓትን በመቃወም የትጥቅ እንቅስቃሴ የጀመሩት ጄነራል ምን ይላሉ?

(ሙሉ ዝርዝር ጉዳዩን ይዘናል ) ከትግራይ ኃይሎች በመለየት ከአፋር ክልል ጋር በሚዋሰን አካባቢ የራሳቸውን ሠራዊት እየገነቡ መሆናቸውን የሚናገሩት ብርጋዴር ጄነራል ገብረ እግዚአብሄር በየነ (ወዲ አንጥሩ) "ከፓርቲ ነጻ የሆነ ኃይል" ለመፍጠር ወደ ነጻ መሬት መውረዳቸውን...

ከፋታ የጋዜጠኝነት ስልጠና ተቋም ለ 38ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች በትላንትናው ቀን አስመረቀ

የከፋታ የጋዜጠኝነት ስልጠና ተቋም ለ 38ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በትላንትናው ቀን ግንቦት-10-2017 ዓ.ም በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል አስመርቋል። "ውበት በልዩነት በጋዜጠኝነት" በሚል መሪ ቃል የምረቃ ስነ-ስርዓታቸውን በ 6 ወር ጊዜ ውስጥ የተማሩትን ትምህርት በተግባር መድረክ ላይ...

ሾልኮ የወጣው ሚስጥራዊው ሰነድ ምንድነው ?

" ጥቂት ወንጀለኞችን ለማዳን ሲባል በህዝብ ስም መነገድ ይቁም " - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ፅህፈት ቤት የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር አቶ ጌታቸው ረዳ በቅርቡ  ፋና ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው የተናገሯቸውን...

ለጤናው ዘርፍ በ2018 ዓ.ም. “ከፍ ያለ” በጀት ለመመደብ፤ “በቂ ዝግጅቶች” እየተደረገ ነዉ

የጤና ሚኒስትሯ ይህን ያሉት ከብሔራዊው ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት እና ዛሬ ሰኞ ግንቦት 4፤ 2017 በተላለፈው ቃለ ምልልሳቸው ነው። ዶ/ር በዚሁ ቃለ ምልልሳቸው፤ የጤና ዘርፉን በተመለከተ ባሉ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።  የኢትዮጵያ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች