ቅኝት

ምክክሩ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ37ኛ ቀን ውሎው ሊያካሂድ የነበረው ጠቅላላ ጉባኤ ሳይካሄድ ቀርቷል። ኮሚሽኑ በተመካካሪዎች የቀረቡ 476 ምክር ሀሳቦች ነሐሴ 14 ቀን፣ 2018 ዓ.ም በጠቅላላ ጉባኤ እንደሚጸድቁ አስታውቆ የነበረ ቢሆንም፤ ኦሮሚያ ክልልን የወከሉ ተመካካሪዎች ባቀረቡት...

በአዲስ አበባ ጉዳይ (በፌደራል ከተሞች) አጀንዳ የቀረቡ 21 ምክረ ሀሳቦች

በፌደራል ከተሞች ጉዳይ 21 ምክረ ሀሳቦች በማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ36ኛ ቀን ውሎው፤ በስምንቱም አጀንዳዎች ዙሪያ የተጠናቀሩ ምክረ ሀሳቦች በሥራ ቡድን ደረጃ ለተመካካሪዎች ቀርበዋል። ከስምንቱ አጀንዳዎች መካከል አንዱ በሆነው የፌደራል ከተሞች...

በጸጥታ ጉዳይ የክልል መንግስታት ጥሪ ሳያቀርቡ የፌደራል መንግስት ጣልቃ የሚገባበት አጀንዳ ቀርቧል

⁠ በስምንት አጀንዳዎች ዙሪያ እየመከረ የሚገኘው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በስምንቱ የሥራ ቡድኖች የቀረቡ 476 ምክረ ሀሳቦችን ለማጽደቅ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በ96 ንዑስ አጀንዳዎችና በ225 መሪ ጥያቄዎች መሠረት ምክክር ሲያደርጉ የቆዩ ተመካካሪዎች ያቀረቧቸው ምክረ ሀሳቦች...

በድሬዳዋ ከተማ ጉዳይ ላይ በሀገራዊ ምክክሩ ከምን ስምምነት ላይ ተደረሰ?

በሀገራዊው ምክክር ላይ የድሬዳዋ ከተማ በፌዴራል ከተሞች ጉዳይ ስር ምክክር ከተደረገባቸው ሁለት ከተሞች አንዱ ነው። ከኦሮሚያ እና ከሶማሌ ክልሎች በተወከሉ የምክክሩ አባላት መካከል ከፍተኛ የይገባኛል ክርክር እንደተደረገባት በምክክሩ ላይ የተሳተፉ ታማኝ ምንጭ ተናግረዋል። ይሁን እንጂ...

ኮሚሽነሮች በመሪነት የሚሳተፉባቸው የምክክር አጀንዳዎች ላይ እንዴት ተመደቡ?

ኮሚሽኑ ይቅርታ የጠየቀበት 35ኛ ቀን ውሎ በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 35ኛ ቀን ውሎ በሥራ ቡድን ደረጃ እንዲካሄድ ዕቅድ ተይዞለት የነበረው የምክክር ሂደት ሳይካሄድ ቀርቷል። የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት በየሥራ ቡድኑ የቀረቡ አስተያየቶችን በማካተት የስምንቱንም አጀንዳዎች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች