ቅኝት

በመተከል ዞን ከ40 በላይ ባለሀብቶች እርሻዎቻቸውን ጥለው ወጡ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን 20 ገደማ ሰዎች የተገደሉባቸው ተከታታይ ጥቃቶች መፈጸማቸውን ተከትሎ፤ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቅባት እህሎችን የሚያመርቱ የግል ባለሀብቶች እርሻዎቻቸውን ጥለው ወጡ። የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ፤ በአካባቢው እየታየ ባለው ትጥቅ የተቀላቀለበት እንቅስቃሴ...

ቡለን ከተማ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 10 ሰዎች መገደላቸውን ተነገረ 

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በመተከል ዞን፣ በቡለን ከተማ ዛሬ ንጋት ላይ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ 10 ሰላማዊ ሰዎች እና የጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን የከተማይቱ ነዋሪዎች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። የመተከል ዞን እና የቡለን ወረዳ አስተዳደር በከተማይቱ ላይ...

የሐጅ ሥርዓት ከጅማሮ እስከ ፍፃሜ

ሙስሊሞች በፈጣሪያቸው ዘንድ ምንዳ የሚያገኙበት፣ አብሮነትን የሚያጠናክሩበት፣ ከሌሎች ሀገራት ወንድም እህቶቻቸውን የሚተዋወቁበት፣ ፈጣሪያቸውን የሚያወድሱበት፣ ከእስልም እና መሠረቶች አንዱ ነው - የሐጅ ጸሎት ሥርዓት። እስካሁን ከመላው ዓለም በሁሉም የትራንስፖት ዓይነት ማለትም ከ1.2 ሚሊዮን በየብስ፤ ከ63 ሺህ...

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ በነጻነት በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር ስለ ኢትዮጵያ ምን አሉ?

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በ34ኛው የኤርትራ ነጻነት በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጠንካራ ትችት ሰነዘሩ። ፕሬዝደንት ኢሳያስ በርካታ ኤርትራውያን በተገኙበት ስታዲየም እና በአገሪቱ ብሔራዊ መገናኛ ብዙኃን በተላለፈው በዚህ ንግግራቸው "የውጭ ኃይሎች በብልፅግና ወኪላቸው...

የዘረ-መል ለውጥ የተደረገባቸው የግብርና ምርቶች በኢትዮጵያ

ከ20 ዓመታት በፊት የተዋወቀው በዘረመል ምህንድስና ዘዴ የተመረቱ የግብርና ምርቶች (GMO) ጥቅም ላይ ማዋል በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ክርክሮች የተነሱበት ጉዳይ ነው። በኢትዮጵያም ይህ ርዕሰ ጉዳይ ብዙ መከራከሪያ ሆኖ የቆየ ቢሆንም አሁን ላይ ግን ከሙከራ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች