በዓላት

ሕያዊት ጳጉሜን ታደሰ ወርቁ

የአቡሻህር ሊቃውንት ‹‹የዘመን ትርጓሜ በልብ ውስጥ ያለ የወሰን አምሳል ነው›› ካሉ በኋላ ይህ ዘመን የሚባለው የዕድሜ ቀጠሮ ከስያሜው አንጻር ለሦስት ወገን ይከፈላል፡፡ ያለፈው፣ ያሁን እና የሚመጣው ዘመን ነው ይላሉ፡፡ ይህ ደግሞ ወደ አምስት መስፈሪያ...

በዓለ ልደት እና የገና ጨዋታ!

የገና (ልደት) በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቀኖና መሰረት ከዘጠኙ ዐብይ በዓላት ውስጥ አንዱ በዓል ነው። እለቱ በትንቢተ ነቢያት የተነገረለት የሰውን ልጆች በጥንተ ተፈጥሮ የፈጠረ የእግዚአብሔር ልጅ አሁን ደግሞ በሐዳስ ተፈጥሮ ለመፍጠር ማለት ሰውን...

የቡሄ ትውስታ ዳዊት ከበደ ወየሳ

የቡሄው ሚስጥር የተነገረን በኋላ ላይ ነው። በልጅነት ወቅት... ጅራፍ መስራት እና ማጮህ፤ ቡሄ መጨፈር እና ሙልሙል መሰብሰብ፤ ችቦ መስራት እና ማብራት... እነዚህ ሁሉ በነሃሴ ወር የምንተገብራቸው የልጅነት ስራዎች ናቸው። በኋላ ላይ “ጅራፉ የክርስቶስን ግርፋት፤...

የካቲት 12 ፤ የኢትዮጵያ ሰማዕታት ቀን!

በዚያ ቀን፣ ልክ የዛሬ 85 ዓመት፣ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. በተካሄደው ጭፍጨፋ አዲስ አበባና አካባቢዋ ውስጥ ብቻ ወደ 30 ሺህ ኢትዮጵያውያን ተገድለዋል። የየካቲት 12 ሰማዕታት ቀን፣ ዘንድሮ 85ኛ ዓመቱ ላይ ነው። የካቲት 1929...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች