በዚህ ሳምንት

በኢትዮጵያ ሀሳብን የመግለጽ ነጻነት አሁንም “በከፍተኛ ጫና” ውስጥ እንደሆነ 14 ሀገራት በጋራ ባወጡት መግለጫ አስታወቁ 

ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የ14 ሀገራት ኤምባሲዎች፤ በኢትዮጵያ ሀሳብን በነጻነት መግለጽ ላይ ያለው “ከፍተኛ ጫና” መቀጠሉ እንደሚያሳስባቸው ገለጹ። በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ተልዕኮ በበኩሉ የፕሬስ ነጻነት አለመኖር “መረጃ የማግኘት መብትን እና የመተቸት ነጻነትን ያጓድላል” ብሏል።ኤምባሲዎቹ...

“ድርቅ” የጎሳ ፖለቲካ አራማጅ ሀገራትን ለምን ያጠቃል?

ድርቅ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይኾን በተለያየ ዓለም ላይ የሚከሰት ተፈጥሯዊ አደጋ ነው፡፡ የሰው ልጅ ይህን ተፈጥሯዊ አደጋ ማስቀረት ባይችልም መጋፈጥና መቋቋም የሚችልበት ልዕልና ግን አለው፡፡ እንደኢትዮጵያ ያሉ ሀገራት ደግሞ ይህ ተፈጥሯዊ አደጋ በየጊዜው የሚያጠቃቸው ግንባር...

“ግዮን” የኢትዮጵያውያን የኃያልነት ተምሳሌት

የኢትዮጵያን ምድር እንደሚከብብ በታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ የተነገረለት የግዮን ወንዝ ዓመታዊ ክብረ በዓል ያስፈልገዋል፡፡ ዛሬ ላይ የአፍሪካ ብቻ ሳይኾን የዓለማችን የውሃ ፖለቲካ ማጠንጠኛ የኾነው የግዮን ወንዝ መዘከርም ሲያንሰው ነው፡፡ ሲሳይነቱ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይኾን ለመላው የቀጠናው...

የበርበራ ወደብ ሥጋቶችና ዘላቂ መፍትሔዎች ምንድናቸው?

ከአንድ ሳምንት በፊት የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ልዑካን እና የዲፒ ወርልድ ዳይሬክተር ሱልጣን ቢን ሱለይማን በተገኙበት የበርበራ ወደብ የመጀመሪያ ዙር ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመርቆ በይፋ ሥራ መጀመሩ ተገልጾዋል። በዲፒ ወርልድ 51%፣ በሶማሊላንድ...

ሱዳን ስለምን ቤኒሻንጉልን?

ኢትዮጵያውያን ውስጣዊ መከፋፈል ሲገጥመን ጠላቶቻችን ለማጥቃት አመቺ ጊዜ ያገኙ እንደሚመስላቸው በተለያዩ ዘመናት የታየ ሀቅ ነው፡፡ የሀገራችን የሩቅም ኾነ የቅርብ ጠላት የምንላቸው ሀገሮች አጋጣሚዎችን ጠብቀው የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማፍረስ እና ሕልውናዋን ጥያቄ ውስጥ ለማስገባት ታትረው ይሠራሉ፡፡...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች